“በኮምፒዩተር ተጠቅማ በኅብረተሰብ መካከል አመጽ፣ ሁከት እና ግጭት ለማነሳሳት ሞክራለች” በሚል የወንጀል ክስ ከሳምንት በፊት የ”ጥፋተኝነት” ውሳኔ ...
የኮንፌደሬሽኑ ፕሬዘዳንት አቶ ካሣሁን ፎሎ መንግሥት የሥራ ግብር መቀነስን ጨምሮ የኑሮ ጫናውን የሚያቃልሉ ኢኮኖሚያዊ ርምጃዎች እንዲወስድ ጠቅላይ ...
የፌስቡክ እናት ኩባንያ ሜታ ‘ማርኬትፕሌስ’ የተሰኘውን የማስታወቂያ አገልግሎት ከማኅበራዊ መገናኛው ፌስቡክ ጋራ አስተሳስሮ በማቅረብ በሌሎች ...
በሶማሊላንድ ምርጫ የድምፅ ቆጠራው በቀጠለበት ባሁኑ ወቅት ሶስቱ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች እና ደጋፊዎቻቸው የምርጫውን ውጤት ይቀበሉ ዘንድ ምዕራባውያን ...
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ ኋይት ሐውስን የሚረከቡት ገና የፊታችን ጥር ወር ሲመጣ ነው፡፡ ቢሆንም ከወዲሁ በቀጣዮቹ አራት ዓመታት ...
አልሸባብ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ሥጋት እንዳይሆን “በየትኛውም ሁኔታ አሸባሪ ቡድኑን የማዳከም ሥራ የሚቀጥል ይሆናል” ሲል ኢትዮጵያ መንግሥስት አስታወቀ ...
በሁለቱ የህወሃት ጎራዎች መካከል የቀጠለው ውዝግብ፤ የአንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ ዜናነህ መኮንን ሕልፈተ ሕይወት እንዲሁም የዶቼ ቬለ የሠራተኞች ማኅበራት ...
አምስት የአፍሪካ ቀንድ እና የምሥራቅ አፍሪካ አገራት በአፍሪካ ኅብረት ጥላ ሥር ሠራዊታቸውን በሰማሊያ አሰማርተዋል። እነዚህ የአገራት ሠራዊቶች ከአል ...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ “በየትኛውም ሁኔታ ...
ፕሬዝዳንት ጆ ባይደንና ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትላንት ኋይት ሃውስ ተገናኝተው ተወያይተዋል። ዶናልድ ትራምፕ ስልጣን ሲለቁ ለጆ ባይደን ...
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ድሮንን ጨምሮ በሚጣሉ ከባባድ መሳሪያዎች ሰላማዊ ዜጎች ላይ ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎች አመለከቱ፡፡ የአከባቢው ነዋሪዎች ...
ከሰባት ወራት በላይ በሆሮ ጉደሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ የታሰሩ ከ100 በላይ ሰዎች እስካሁን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸው ተሰማ። በአሙሩ ወረዳ ኦቦራ ከተማ ፖሊስ ...