The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
(ህወሓት) አመራር አንዱን ቡድን በሚመሩት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ቡድን የተጠራ “ህወሓትን የማዳን” የተባለ ስብሰባ፣ ዛሬ ሰኞ፣ በመቐለ ከተማ ተጀምሯል። ዛሬ ሰኞ፣ ...
በዩናይትድ ስቴትስ፣ ሪፐብሊካን እና ዲሞክራቲክ ፓርቲዎችን ወክለው ለምክትል ፕሬዝዳንትነት የሚወዳደሩት እጩዎች፣ 'ሲቢኤስ ኒውስ' የተሰኘው የአሜሪካ የቴሌቭዥን ጣቢያ ማክሰኞ ለሚያካሂደው የምርጫ ...
የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ ዛሬ በመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ባደረጉት ንግግር በዚምባቡዌ፣ ቬንዙዌላ እና ኩባ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦች እንዲነሱ ጠየቁ፡፡ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ...
በዩናይትድ ስቴትስ የሰሜን ካሮላይና ባለስልጣናት ከባድ አውሎ ንፋስ በቀላቀለ ዝናብ ለተጠቁት የሀገሪቱ ደቡብ ምሥራቃዊ ግዛቶች ተጨማሪ የመጠጥ ውሃ እና ምግብ ለማዳረስ ቃል ገቡ፡፡ ኸሪኬንር ሔለን ...
በማህበራዊ የትስስር ገጾች ላይ በሚተላለፉ መልዕክቶች ጾታን ፣ ሃይማኖትን ወይም ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ስለመበራከታቸውም ተጠቃሚዎችና በዘርፉ ላይ የሚሰሩ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በማህበራዊ ...