በውድድሩ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ 50 ሺህ ሰዎች መሳተፋቸውን የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዘጋጆች ገልፀዋል ገልፀዋል፡፡ በኤሊት አትሌቶች መካከል በተካሔደው ውድድር በወንዶች የአምናው አሸናፊ አትሌት ቢንያም መሃሪ ሲያሸንፍ በሴቶች ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳተፈችው አሸንፋለች፡፡ ይህን መሰል ውድድር ከጤና ያለፈ በርካታ ጠ ...
የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቅርቡ በሶማሌላንድ ምርጫ ላይ አስተያየት ለሰጡ በሀገሪቱ ለሚገኙ የአውሮፓ ዲፕሎማቶች ከባድ ማስጠንቀቂያ ላኩ። አህመድ ሙአሊም ፊቂ ባለፈው ሳምንት የተካሄደውን ምርጫ ...
በቅርቡ ስልጣን የሚረከቡት ዶናልድ ትራምፕ አዲሱን አስተዳደራቸውን እያዋቀሩ በሚገኙበት በአሁኑ ወቅት ፣ የነዳጅ መስክ አገልግሎት ድርጅት መስራች የሆኑት ክሪስ ራይትን የ ዩናእትድ ስቴትስን የኃይል ...
ትላንት ምሽት በቴክሳስ በተካሄደውና የቀድሞው ታዋቂ ቦክሰኛ ማይክ ታይሰንን በድጋሚ ወደ ቀለበት በመለሰው የከባድ ሚዛን ፍልሚያ ጃክ ፖል በነጥብ አሸናፊ ሁኗል፡፡ ...
የቀድሞው የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት አህመድ ሞሃመድ ሞሃሙድ ሲላንዮ ዛሬ አርብ በ88 ዓመታቸው ሃርጌሳ ውስጥ ማረፋቸውን የሶማሌላንድ ቴሌቭዥን አስታወቀ። እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ2010 ...
(ሲአይኤ) እንዲመሩ ያጩት፣ የረጅም ጊዜ አጋራቸውና ደጋፊያቸው የነበሩ ግለሰብን ነው። የአሜሪካ የደህንነት ተቋማትን እንዲመሩ ያጩት ደግሞ የመንግሥት ሥልጣን ልምድ የሌላቸውንና፣ ተቋማቱን ሊያምሱ ...
የኢትዮጵያ መንግስት በያዝነው ሳምንት ቦሶማሌላንድ የተካሄደውን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አወደሰ። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ፤ “’ምርጫው በሰላማዊ እና ዲሞክራሲያዊ ...
"ኦክሪካ" እየተባሉ የሚጠሩ ሱቆች ቁጥር እያደገ ነው፣ እነዚህ ሱቆች ተመጣጣኝ አማራጮችን ያቀርባሉ፣ ከአቡጃ ጊብሰን ኢመካ እነዚህ የገበያ ስፍራዎች ናይጄሪያ ውስጥ ለብዙዎች እንዴት የኑሮ ህልውና ...
በበጎ ፈቃድ በተሰባሰቡ ሴቶች ጉዳይ ላይ በሚሠሩ ሀገር በቀል መሪዎች ዛሬ በምስጋና የተሸኙት የቀድሞ የኢትዮጵያ ሴት ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ ሴቶችን የማብቃት ጅምር ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ። ...
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንተኒ ብሊንከን ሊማ ፔሩ ላይ እየተካሄደ ካለው በአገራቱ የምጣኔ ሃብት ትብብር የመሪዎች ጉባኤ አስቀድሞ በትላንትናው ዕለት ነው፤ ከታይዋኑ ልዑክ ጋር ...
The URL has been copied to your clipboard የኮንፌደሬሽኑ ፕሬዘዳንት አቶ ካሣሁን ፎሎ መንግሥት የሥራ ግብር መቀነስን ጨምሮ የኑሮ ጫናውን የሚያቃልሉ ኢኮኖሚያዊ ርምጃዎች ...
እስራኤል በሶሪያ መዲና ደማስቆ ሁለት ሥፍራዎችን ከአየር መደብደቧን የሶሪያ መንግሥት የዜና አገልግሎት አስታውቋል። በድብደባው 15 ሰዎች ተገድለዋል። ሌሎች 16 ሰዎች መጎዳታቸውንም ዜና አገልግሎቱ ...