"አወዛጋቢ" መሆናቸውን በዲሞክራቲክ እና በሪፐብሊካን ፓርቲ አባላቶች እየገለጹ ነው። የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት አፈጉባዔ የሆኑት ሪፐብሊካኑ ማይክ ጆንሰን እሁድ እለት ለትችቶቹ በሰጡት ምላሽ፣ የአሜሪካ ሕዝብ ነባራዊውን ሁኔታ ለመለወጥ ድምፅ መስጠታቸውን አስታውሰው፣ አዲሶቹ የካቢኔ አባላት በምክርቤቱ እውቅና ...
ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሥልጣን ለመረከብ እየተዘጋጁ ባሉበት ወቅት ሥልጣንን ከተሰናባቹ ወደ አዲሱ አስተዳደር የማሸጋገር ሂደት ከብርቱ ጥንቃቄ ጋራ በቅንጅት እየተካሄደ ነው። ባለሞያዎች የፌደራል መንግሥት በአሜሪካ ዲሞክራሲ ውስጥ ወሳኝ ለኾነው ለዚህ ጊዜ እንዴት እንደሚዘጋጅ ሐሳባቸውን ያካፍላሉ። የቪኦኤዋ ...
መቀመጫቸውን በውጭ አገራት ያደረጉና በኢትዮጵያ ቋንቋ የሚያሰራጩ መደበኛ መገናኛ ብዙኃን መንግሥት የሚወስደውን እርምጃ ሲቪሎች ላይ የተወሰደ እርምጃ አድርገው ያቀርባሉ ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ክስ አሰማ። የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ፣ ባለፈው ቅዳሜ በሰጡት መግለጫ መንግሥት እየወሰደ ነው ...
በእስር ላይ ኾነው የቀረበባቸው ክስ በመከታተል ላይ የሚገኙት የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰላም ሚኒስትር ደ’ኤታ አቶ ታዬ ደንደኣ፣ ዛሬ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በነበራቸው የመከላከያ ምስክር ማስደመጥ ...
በፖሊሶች እና በህገወጥ መንገድ ማዕድን በሚቆፍሩ ሰዎች መካከል በተፈጠረው ፍጥጫ ምክኒያት መውጫ ያጡት ቆፋሪዎች ህይወት አደጋ ላይ መውደቅ የለበትም ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚደንት ሲሪል ራማፎሳ ...
በሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት ማዕከላዊ አካባቢ ትላንት በደረሱት የአየር ጥቃቶች የሄዝቦላ ዋና ቃል አቀባዩን ጨምሮ ስድስት ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ ዛሬ ሰኞ የከተማዋ ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸው ...
ትላንት እሁድ በብራዚል ታሪካዊ ጉብኝት ያደረጉት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን በአስተዳደር ዘመናቸው የአማዞን ደንን የጎበኙ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ሆነዋል፡፡ ጉብኝታቸውን ኋይት ሀውስ ፕሬዚደንቱ የአየር ንብረት ለውጥን በመታገል ያበረከቱት ክንዋኔ ታሪክ የተከበረበት ጉዞ ሲል ገልጾታል፡፡ ትላንት ...
በተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ከታጩት ዋና ዋና የካቢኔ ተሿሚዎች መካከል ሁለቱ ከወሲባዊ ውንጀላዎች ጋራ በተያያዙ ውዝግቦች የተጠመዱ መሆናቸው ተመልክቷል፡፡ ትረምፕ ...
በውድድሩ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ 50 ሺህ ሰዎች መሳተፋቸውን የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዘጋጆች ገልፀዋል ገልፀዋል፡፡ በኤሊት አትሌቶች መካከል በተካሔደው ውድድር በወንዶች የአምናው አሸናፊ አትሌት ...
የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቅርቡ በሶማሌላንድ ምርጫ ላይ አስተያየት ለሰጡ በሀገሪቱ ለሚገኙ የአውሮፓ ዲፕሎማቶች ከባድ ማስጠንቀቂያ ላኩ። አህመድ ሙአሊም ፊቂ ባለፈው ሳምንት የተካሄደውን ምርጫ ...
በቅርቡ ስልጣን የሚረከቡት ዶናልድ ትራምፕ አዲሱን አስተዳደራቸውን እያዋቀሩ በሚገኙበት በአሁኑ ወቅት ፣ የነዳጅ መስክ አገልግሎት ድርጅት መስራች የሆኑት ክሪስ ራይትን የ ዩናእትድ ስቴትስን የኃይል ...
ትላንት ምሽት በቴክሳስ በተካሄደውና የቀድሞው ታዋቂ ቦክሰኛ ማይክ ታይሰንን በድጋሚ ወደ ቀለበት በመለሰው የከባድ ሚዛን ፍልሚያ ጃክ ፖል በነጥብ አሸናፊ ሁኗል፡፡ ...