News
ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ለበርካታ ዘመናት በቤተክርስቲያን ላይ በአንዳንድ ካህናት፣ መነኮሳት፣ ጳጳሳት የሚፈጸሙ ወንጀሎችን እግር በእግር በማጋለጥና መወሰድ ስለሚገቡ እርምቶች የምድረ በዳ ጩኸት ሲያሰሙ ኖረዋል። የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ...
የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶር)፣ ባለፈው ሳምንት እሑድ ከደረሰባቸው ከባድ የመኪና አደጋ ጋራ በተያያዘ ላለፉት 6 ቀኖች በኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል በጽኑ ሕሙማን ክፍል (አይሲዩ) የሕክምና ክትትል እየተደረገላቸው ...
በጥይት ተደብድበው የተገኙት ሚኒስትር …. ዶክተር ሚልኬሳ ይፋ ያወጣቸው የአቢይ ወንጀሎች ...
በቁጥጥር ስር ዋሉ!ከወልቃይት ጠገዴ የወጣው መረጃ!"ኃላፊነት ተረከቡኝ!ለሠራዊቱ አቋሜን አሳውቃለሁ ...
ወሎ ፣ ጎጃምና ጎንደር! ትንቅንቁ አይሏል! ታደሰ ወረደ ስለጦርነቱ ምላሽ ሰጡ! እነ ደመቀ ዘውዱ”ለድርድር ዝግጁ ነን!” ...
የኤርትራ መንግስት ዛሬ ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ ግጭት ለመፍጠር ሰበቦችን እየፈለገች መሆኑን ጠቅሶ ባለፉት ጥቂት ቀናት ለተባበሩት መንግስታትና ለበርካታ አገራት ‹‹ኤርትራ ሉአላዊ ግዛቴን ጥሳለች›› የሚል ስሞታ ማስገባቷን አስታውቋል፡፡ ...
በአማራ ክልል ከጎንደር መተማ መንገድ ላይ “መቃ” በተባለች ሥፍራ የቅማንት ታጣቂዎች ሰኞ’ለት በፈጸሙት ጥቃት 16 አሽከርካሪዎች ተገድለው በርካቶች መቁሰላቸውን ታውቋል። በቅማንት ታጣቂዎች ከተገደሉት ሾፌሮች በተጨማሪ ተሳፋሪዎችና በርካታ ...
ብሔራዊ ባንክ በፈረንጆቹ 2024 10 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደገጠመው በገለልተኛ ኦዲት መረጋገጡን ሪፖርተር አስነብቧል፡፡ ባንኩ ኦዲት የተደረገው፣ መንግሥትና ዓለማቀፉ የገንዘብ ድርጅት በደረሱበት ስምምነት መሠረት ነው። ባንኩ ወርቅ ...
መንግሥት፣ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ላይ አገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ለፖለቲካ ቅስቀሳ’፣ ለመራጮች ትምህርትና ለምርጫ ታዛቢነት ሥራዎች ከውጭ ምንጮች የገንዘብ ድጋፍ እንዳይቀበሉ የሚከልክል ድንጋጌ በማካተት ...
የኢትዮጵያ የባንክ አገልግሎት ለውጪ ባንኮች እና ኢንቨስተሮች በይፋ መከፈቱን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ ላለፉት ሶስት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች ብቻ ሲካሄድ የቆየው የባንክ ስራ አገልግሎት፤ ከዛሬ ጀምሮ ለውጪ ባንኮች እና ...
ዛሬም የወልቃይት ካርድ …. የአብይ እና ሚዲያዎቹ ስኬት…June 26, 2025 – Konjit Sitotaw — Comments ↓ ...
የአፋብኃ ማዕከላዊ ኮማንድ መግለጫ© 2025 Mereja.com Amharic – Vol. 3 ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results